Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ፍቅር እስከ መቃብር (6).pdf


Advertisement
  • word cloud

ፍቅር እስከ መቃብር (6).pdf
  • Extraction Summary

ፍቅር እስከመቃብር። አምስት ሽፍቶች እንዲያ ያለ ነጠላ መንገደኛ ሲያጋጥማቸው አደጋ ለመጣል እንዲመቻቸው መንገዱን እመሀል አድርገው ደንጋዩንም ዛፉንም በዬፊታቸው ጋርደው ይጠብቁ ነበር ። ሆኖም በጦር ነው ። ወይስ በጩቤ ወግተውት እስኪወድቅ ድረስ ይታገል ነበር ። እባክህ ያው የሞተ ያክል ነው ። አሉ። ከገሀነም በሚያስፈራ ቅዥት ውስጥ ሆነው ከዚያ የሚወጡ በት አጥተው ሲሰቀዩ እእ ውሀ ። ወዲያው ያ ሲያደነቁራቸው የነበረ ያሳብ ጫጫታ ዝም አለ ። የተቀበለ ሰው ። ባሳብ አይደለም በገሀድ ባካል ሊያ ዩት ነው ። ባይነ ህሊና ያዩት ባካል የሚያዩት የሆነ እንደሆነ ምን ሊውጣቸው ነው ። ምን አልሁሀ። ይህን ሁሉ ለኔ ባደረገ ውማ ደህና ነበር ። ይህን ሳላይ ብሞትማ መልካም ነበር። አለ በሽተ ኛው አቁዋርጦ ወይዘሮ የሽመቤት ከጥቁት ጊዜ በፊት በንግድነት የተቀበሉዋቸው መነኩሴ ቆባቸ ውን ጥለው እያለቀሱ እንደብድ ያልተያያዘ ነገር ሲናገሩ እዩተመሰከተ የሚያደርጉትን አጥተው ግራ ገብቶዋቸው ሳለ « ዚያ ወደሱ ሄደው ከተኛበት ቀና ሲያደርጉት እሱንም ሲያለቅስ እዩ ምን ነገር ነው። ወድቆ ከሚንከባለልበት ለማንሳት አቅም አጣች ብትለም ነውም ብታባብለውም አልሰማት አለ ። ደህና ነኝኾ አያ ካሳ ብዙ ጊዜ። ከመሞቱ በፊት አንድ ቀን ተደም ብሎ ሲቆርብ ፍቅር እስከ መቃብር በቃል ኪዳን አጋብተው አንድ ሳይ እንዲያቆርቡን ገበዙን ለምፔ አቆረቡን አንችስ ይሁን ለጊዜው ባዘንሽ ምክናያት ይህን አስቢ ካህናቱ ግን ደክሞ እመቃብር አፋፍ የቆመ ሰው ከጤነኛ ሴት ጋር አጋብተው ማቁረባ ቸው የሚያስገርም ነው ። አለ ዘለዓ ያለ ጊዜ ዝም ብሎ ሲተክዝ ከቆዬ በሁዋሳ ምን ሳድርግነ እንዴት ምን ላድርግ። እኔምቦ አዘንሁ እንጂ አልሞትሁም ዎ አለች ትንሽ የቅርታ ፈገግታ ፈገፃ ብላ እንዳንቺ ላሉት መመንኮስ መሞት ነው። አለች ። ምን።ጴኗ ጩጨ ሖቭ ሠ ሔ መ ጴ ሖ የሚያድንቁትና አሉ አሉ እየተናነቃ በሙሉ ስውነት ስሜቴን ያባቶቹን እንጀ በፍራትና በፍረት ቆመው ቀልበስ ያበጠውን ያለመስተሀቅር ባትቸዋ የሚያወራ በጊሊትና ካልገደስ የግዜን ነገር ማናባቴን የማባለው በመለክት ፈትሽ ነግረሽው እየተመክተች ይፋለጋል የማይገን ነው የማችል እመሁዋንን የሚለጣጥ በክርነ ቤተ የውም በማጨረት በትባል ስለማይበማ እርበዎ የታረመ የሚያደንቁትናተብሎ ይነበብ አሉተብሎ ይነበብ አለተብሎይነበብ እየተናነቃቸውተብሉ ይነበብ ሙሉ ስውነትተብሎ ይነበብ በሜትንተብሎ ይነበብ ያባቶቼንተብሎይነበብ እንጂተብሎይነበብ ብፍራትና በፍረት መሀከል ቆመውይባ ቀስስተብሎ ይነበብ ያጠበውንተብሎ ይነበብ ያለማበተሀቀርተብሎ ይነበብ ስናቶችዋተብሎ ይነበብ ።የሚያወራውተብሎ ይነበብ በጉሊትናተብሎ ይነበብ ጣልጐደለተብሎ ይነበብ የግዜርንተብሎ ይነበብ አዢርተብሎይነበብ ምናባቴንተብሎ ይነበብ የሚባለውተብሎ ይነበብ ሲመለከትተብሎ ይነበብ ሬሩትሽተብሎ ይነበብ ዓግረውሽተብሎ ይነበብ እየተመስከተችተብሎ ይነበብ ይፈለጋልተብሎ ይነበብ ግጥማይገኅተብሎይነበብ ስውተብሎይነበብ ጥማይችልተብሎ ይነበብ እመሁዋንንትተብሎ ይነበብ የሚለግጥተብሎ ይነበብ ግብክርንተብሎ ይነበብ ጤቤትተብሎይነበብ ያውምተብሎ ይነበብ ለማጫረትተብሎ ይነበብ ባትባልተብሎ ይነበብ በለማይሰማውተብሎ ይነበብ እስርዎተብሎ ይነበብ።

  • Cosine Similarity

ፍቅርእስከ መቃብር። አለች ሀዞብትሽ ፍቅር እስከ መቃብር ። ምእራፍ ቋ አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ ሁለት ሌሊትና አንድ ቀን ጦማቸውን ጫካለጫካ ሲጉዋዙ ደክመው ከንቅልፍና ከራብ ሌላ እንቅፋት ከመታቸውና ሾህ ወጋው እግሮቻቸው የሚጎርፈው ደም ከስቃዩ ጋር ላለ ቸው ስላለ ሾሀ ለማውጣትና የግሮቻቸውን ል ለማሰር መቀመጥ ግድ ሆነባቸው ። ሸሽጎት የሰነበተውን ዛለ ጠጉር እንደ ተፈታ ገ ር ነዶ በትክሻቸውና በተደገፉት ደንጋይ ላይ ዘር ፍቅር እስክ መቃብር መመመ እስክ መቃበር እመሬት ወደቀ እዚያች የወርካ ዛፍ ሶር አባ አለም ለምኒ የተ ሰቀዩ እግሮቻቸውን ሰተት አድርገው ዘርግተው ወገ ባቸውን በወርካ ግንድ ላይ ዘና አድርገው አስጠ ግተው አገገታቸው የተሸከመው የሀቦሮ ነዶ እንደ ከበደው ሁሉ ትንሽ ዘንበል ብሎ ያ የተፈታ የህሮ ነዶ የመሰሰ ጠጉራቸው በትክሻቸውና በተንተራሉት ደንጋይ ላይ ተመሰቃቅሎ ለምለም ከንፈሮቻቸው ለመ ሳቅ እንደ ሞከሩ ትንሸ ሸርመም አይኖቻቸው ሰር ቀው ለማየት እንደ ሞከሩ ትንሽ ገርበብ ብለው እጆ ቻቸው ከላይ ያንገት የደረታቸውን ከታች የባታቸውን መልካም ቅርጽ ለማላዬት እንደ ፈለጉ ሁሉ የለበሉ ትን ጥቁር ደበሎ ግራ ቀኝ ገልጠው ዛል ብለው ወድቀው ላያቸው ሁሉ ሰአሊ ተጨንቆ ተጠበ አላ ምሮ ለስእል ያስቀመጣቸው እንጂ ርቦዋቸው ደክሞዋ ቸው ተንገላተው የወደቁ መንገደኛ አይመስሉም ነበር አባ አለም ለምኔ በጥቁር ደበሎ የተሸፈኑ ከን ዶቻቸውን ግራቀኝ ዘርግተው ከሰማይ የወደቀ መላክ መስለው ተጋድመው ሲታዩ የሰሩዋቸውን አምላካዊ እጆች ለማስመስገን ሰዘላሰም አንዲኖሩ ተጠንቅቆ የፉ ጠራቸው እንጂ ላጭር ጊዜ መቃብርን ለማስጌጥና ከዚያ በሁዋላ እንደ ሴላው ሰው ለመፍረስ ለመበስበስ የተፈጠሩ አይመስሉም ነበር እንዲያ አምረው የወደቁበ ትን ቦታ ጭምር ኒ እሳምረው እንደ ተጋደሙ ቀኑ አልፎ ሌሊቱ ተተካ መንገደኛ መነኩሴ ከሌሊቱ ተላላፊ ሁሉ ጨለ ማን ብቻ ጋርደው ጨለማን ብቻ እንደ ብርቱ ምሽግ በዙሪያቸው አጥረው በጨለማ ብቻ እንደ ሚያምኑት ዘበኛ ኮርተው ዘንተው እንቅልፋቸውን ቀጠሉ እሲም እንደ ከዳተኞች እንዳታላዮች ሁሉ ለጊዜው ታማኝ ለጊዜው ቁምነገራም ለጊዜው አደራ የማይበላ መስሎ እኩለሌሊት እስኪያልፍ ከማናቸውም ፍቅር እስከ መቃብር። አሉ አባ አለም ለምኔ ቀስ ብለው ። አለ ሁለተኛው ወደ አባ አለም ለምኔ አንጋጦ ። ፍቅር እስከ መቃብር። » አሉ አባ አለም ለምኔ ባሳባቸው ። አሉ አባ አለም ለምኔ ትንሽ ዝም ብለው ሲያስቡ ከቆዩ በሁዋላ ። አሉ አባ ትንሽ እንደ መሳቅ አሉና ። አባ አለም ። ወዲያው በቅሎዋን ተከትሉ አንድ ሰው እዬሮጠ ብቅ አለ ። አሉ አባ የሰውዬውን አይን ወደግራቸው ለመሳብ አንድ ጊዜ ቀኝ አንድ ጊዜ ግራ እግራቸውን እያዩና እዬዳበሱ ። አባቴ ሰው እንደዬሚውልበት ነው ። አሉ አባ ቶሎ ብለው ። ወዲያው ራቡ ፍቅር እስከ መቃብር ። አንድ ትልቅ ፍቅር እስከ መቃብር ። ለምን አንድ ብቻ እንኩዋ አይደለም ። ተነሺ የፍዬል ሞራ እናቅል ጥና ቁስሳቸውን ሁሉ ቀብተን በንጹህ እራፈ ጥቅልል ፍቅር አስከ መ ር ቾይድ አድርገን እንሰርላቸው እግራቸው በምራ ታጅሎ ያደረ እንደሆነ ነገ ጋሬጣና ሾህ በገዛ እጁ እዬተፈተለክ ነው የሚወጣ ማታ በራት ጌዜ ባልና ምሽቱ መነኩሴውን ቀስቅሰው ለማብላት ቢሞክሩ የተጫናቸው እንቅልፍና ድካም እጅግ ከባድ ሆኖ አልንቀሳቀስ ስላሉ እንዲሁ የጋራ ተሸክመው ወስደው እንግዳ ሲመጣ እንዲተኛ በት ተሰናድቶ በሚኖረው መደብ አስተኙዋቸው መንገደኛው በበነጋው በጣም ከረፈደ በሁዋላ ቢነቁ እግሮቻቸው ር በዳባ ፈንታ በጨርቅ ታስረጡ የቁስል ስሜት ይስማቸው እንጂ የብጠቱ ክብደትና መነዝነዙ ጠዊፎቶ ራብና ድካም ኣ ወደመጡበት ሄደው በጠቅላላው ቀሎኖቸው ስላገኙ ደስ አላቸው ከዚያ ተነስ ተው ውጪ ደርሰው ተመልሰው ጸሀይ ሰመሞቅ እደጅ መቀመጣቸውን በዛብሽ አዬችና ሙቅ ውሀ ጨው ጨምራ አምጥታ እግሮቻቸውን ዘፍዝፋላቸው ትንሽ እንደ ቆዩ ጋሬጣውም ሾሁም በገሻጁ ሹልክ እያሰ አዬ ወጣበውሀውላይይንሳፈፍ ጀመር የቀረውትንሽ ጫን ሲሉት ይሁን በፈቃዱ እንዳለው እዬይተፈተለክ አንድ ሳይ ቀር ሙልጭ ብሎ ወጣ አባ አሰም ለምኔ እግራቸውን በዛብሽ በንጹህ ውሀ ሰቅልቃ አድርቃላቸው ሰብሰብ አድርገው ሲቀመጡ ባለፈው ቀን የነበረው ስቃያቸው ራባቸው መንገላታታቸው ሁሉ ባንድ ላይ ታያቸውና ከዚያ የገላገሉዋቸውን ሰዎች የሚያመሰግኑበት ቃል አጥተው እንባ ባዘሉ አይኖች በዛብሽን እያዩ ከንፈሮቻቸው እዬተንቀጠቀጡ ዝም ስላሉ ምነ ። አለች በዛብሽ እንደ መሳቅ ፍቅር እስክ መቃብር ። ጣድቃን የሁነ ሁሉ ፍቅር እስከ መቃብር። የለም አንድ ጊዜ ከሄዱ አይመለሱም ። ፍቅር አስከ መቃብር። አባ አለም ለምኔ አራት ቀን እይሁን በፈቃዱ ቤት ሲያገግሙ ስንብተው ባምስተኛጦወ ወደ መንደር ሄዶ ከቆዬበት ሲመለስ የምስራች አባቱ ። እሉ አባ ትንሽ ፍርጥም ብለው። ቡራኬዎን ፍቅር እስክ መቃብር። የለም ደሀና ነኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ የኔታ አሉአባ ኣንድ ጊዜ ቀና ብለው እፊታቸው የቆመውን ሰው አዩና ። አንድ ቀን እንደ ተለመደው አሳይን ለመሻገር በርከት ያለ ብረት ያላቸው ነጋዴዎችና ሌሎች መንገ ፍቅር እስክ መቃብር። ኦ አባ ባለቤትዋ ለበሽተኛው ፍቅር እስከ መቃብር። ትንሽ ትንሽ እህል ይቀምስ ነበር። ፍቅር እስክ መቃብር። አሉ አባ ገና በሽተኛ ፍቅርእስከ መቃብር። አሉ ወይዘሮ የሽመቤት ከውጭ ልቅሶውን ፍቅር እስከ መቃብር ። ሰብለን ጥሩ ዩ ፍቅር እስከ መቃብር። ፍቅር እስከ መቃብር ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact